አቶ አብዱሰመድ ኢድሪስ የህይወት ታሪክ በአጭሩ

May 16, 2021 IHMS Friends 0

አቶ አብዱሰመድ ኢድሪስ የህይወት ታሪክ በአጭሩ በ1947 በድሬደዋ ከተማ በአሁኑ ጫት ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ተወለዱ:: አቶ አብድይሰመድ ኢድሪስ በመጀመሪያ ወደ ትምህርት ሲቀላቀሉ መካሪ መላህላ በሚል የሀይማኖት ት/ቤት የአረብኛ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል::   የመደበኛ ትምህርታቸውን ደግሞ በለገሀሬ ት/ቤት በ3 አመት ውስጥ በሴሚስተር እያለፉ 7ተኛ ክፍል ደርሰዋል:: […]

No Image

ለአናሳ ብሔሮች የውህደት ስጋት!

June 19, 2020 IHMS Friends 0

ለአናሳ ብሔሮች የውህደት ስጋት!~~~~የኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ የኢህአዴግ ድርጅት በመተካት አዲስ የሚቋቋመው ከሀገራዊ ፋይዳው ባሻገር ክልላዊ እንድምታው/implication/ በአግባቡ መታየቱ ተገቢ ይመስላል።ኢህአዴግ አንድ ወጥ ሀገራዊ ፓርቲ መፍጠር […]

No Image

የትላንቱን እውነተኛ ታሪክ በቅጡ ያላወቁ በውሸት ታሪክ በባለታሪኩ ድንገት ተመፃደቁ

June 19, 2020 IHMS Friends 0

የትላንቱን እውነተኛ ታሪክ በቅጡ ያላወቁበውሸት ታሪክ በባለታሪኩ ድንገት ተመፃደቁ~•~የሀረሪ ሕዝብ ለእልፍ አመታት የነፃነት ታሪክ ያለውና የራሱ ባህልና ቋንቋ የማንነት መገለጫዎች መካከልም ህያው ቅርሶቻቸው ናቸው፡፡በምስራቅ አፍሪካ […]

No Image

አብይ መደመር ገፅታ

June 18, 2020 IHMS Friends 0

አብይ መደመር ገፅታየፖለቲካ ውህደትና መስቀሉበዶ/ር አብዱልፈታህ ኸሊል አቦኝበ COVID19 በምጣት ምክንያት በዓለም ከ ኢትዮጲያ ውጪ ልዩ በሆነ ሁኔታ ሁከት እየተፈጠረ ነው ፡፡በዓለም ዙሪያ የሚወዷቸውን ሰዎች […]

No Image

ትሻልን ትቼ ትብስን

June 18, 2020 IHMS Friends 0

ትሻልን ትቼ ትብስን~•~የኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ፣ አዲሱ የኢትዮጵያ የፌድራል ስርዓት አወቃቀርና አከላለል ስሌትና ቀመር ምን የተለየ ነገር ይዞ ይሁን?ሰሞኑን የብልፅግና ፓርቲ አላማው ዙሪያ የፌድራል መንግስት እና […]

No Image

በፌደራሊዝም 15 አመት አስተዳድሮ ስርዓቱን ለአለም ያስተዋወቁ ኢማም ኢማም አህመድ ናቸው!

June 18, 2020 IHMS Friends 0

በፌደራሊዝም 15 አመት አስተዳድሮ ስርዓቱን ለአለም ያስተዋወቁ ኢማም ኢማም አህመድ ናቸው!የሰሜኑ በአፄዎች የሚመራ ክርስትያናዊ መንግስት እና በምስራቁ በሱልጣኔት/በአሚርነት/በኢማምነት የሚመራው እስላማዊ መንግስት አንዱ በአንዱ ስር ለማስገባት፣ […]