
ከዛሬ ጀምሮ ሼኽ አህመድን ጥያቄ ጠይቅልኝ ማለት ቀረ!
ከዛሬ ጀምሮ ሼኽ አህመድን ጥያቄ ጠይቅልኝ ማለት ቀረ!–“ኢና ሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጂኡን “ታላቁ አሊም ሼኽ አህመድ አብዱላሂ በ1922 ዓ/ም በሐረር ከተማ ጀጎል ተወለዱ። ሼኽ አህመድ […]
ከዛሬ ጀምሮ ሼኽ አህመድን ጥያቄ ጠይቅልኝ ማለት ቀረ!–“ኢና ሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጂኡን “ታላቁ አሊም ሼኽ አህመድ አብዱላሂ በ1922 ዓ/ም በሐረር ከተማ ጀጎል ተወለዱ። ሼኽ አህመድ […]
ለአናሳ ብሔሮች የውህደት ስጋት!~~~~የኢትዮጵያ የብልፅግና ፓርቲ የኢህአዴግ ድርጅት በመተካት አዲስ የሚቋቋመው ከሀገራዊ ፋይዳው ባሻገር ክልላዊ እንድምታው/implication/ በአግባቡ መታየቱ ተገቢ ይመስላል።ኢህአዴግ አንድ ወጥ ሀገራዊ ፓርቲ መፍጠር […]
19 ሰው ሰራሽ ኦርጋኒክ ኦርጋኒክ ያልሆኑ ኮሮናዎች–ፍትሃዊነት ፣እኩልነትት እና ሰብአዊነት አዳካሚዎችበ ፕሮፌሰር አብዲ ኸሊልፅሁፍ በ ኢማን ጃሚእ ሰው ሰራሽ ኮሮናዎች የሁሉንም ሰው ሰብአዊነት አካል ላይ […]
እላዩ በግ ውስጡ ቶክላ፣ የሃይማኖት ካባው ሲገለጥብፅወ አቡነ ማቃሪዩስ የለየለት የውሸት መግላጫ መስጠቱ ለምን አስፈለገ?ይህ ሰው ሃይማኖታዊ አባት የሚሉት አስተሳሰብም፣ ስብዕናምና ምግባርም የለውም።የሰውየው ምግባርና ተግባር […]
ኤልሳ የማታውቀው ህግና ኤልሳን የሚያውቃት ህግ ትውውቅ~•~በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ኤልሳ ከበደ የሐረሪን ህዝብ እንደህዝብ በአደባባይ የናቀ፣ የደፈረ፣ ያንቋሸሸ፣ ያወረደ፣ በህዝብ ላይ ህዝብ ያነሳሳ፣ የዘር ጥላቻ […]
አብይ መደመር ገፅታየፖለቲካ ውህደትና መስቀሉበዶ/ር አብዱልፈታህ ኸሊል አቦኝበ COVID19 በምጣት ምክንያት በዓለም ከ ኢትዮጲያ ውጪ ልዩ በሆነ ሁኔታ ሁከት እየተፈጠረ ነው ፡፡በዓለም ዙሪያ የሚወዷቸውን ሰዎች […]
ትሻልን ትቼ ትብስን~•~የኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ፣ አዲሱ የኢትዮጵያ የፌድራል ስርዓት አወቃቀርና አከላለል ስሌትና ቀመር ምን የተለየ ነገር ይዞ ይሁን?ሰሞኑን የብልፅግና ፓርቲ አላማው ዙሪያ የፌድራል መንግስት እና […]
በፌደራሊዝም 15 አመት አስተዳድሮ ስርዓቱን ለአለም ያስተዋወቁ ኢማም ኢማም አህመድ ናቸው!የሰሜኑ በአፄዎች የሚመራ ክርስትያናዊ መንግስት እና በምስራቁ በሱልጣኔት/በአሚርነት/በኢማምነት የሚመራው እስላማዊ መንግስት አንዱ በአንዱ ስር ለማስገባት፣ […]
በአዲሱ የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ ፖርቲዎች ውህደት በሚመለከት ምን ይላል?~~~ሰሞኑን በኢህአዴግና አጋር ድርጅቶች እንዲሁም ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተናጠል ህልውናቸውም በማክሰም በውህደት ጠንካራ የፖለቲካ ፓርቲ […]
በሙቀት ከመከራከር በእውቀት መመካከር!ሰሞኑ በሀገራችን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የምርጫ ጊዜ ማራዘም በሚመለከት በፖለቲካ እና በህገ አንፃር እየተበጠረና እየተነጠር ቅቤ አልወጣው እንደለ ወተት ሆኖ በተለያዩ […]
Copyright © 2025 | WordPress Theme by MH Themes