አቶ አብዱሰመድ ኢድሪስ የህይወት ታሪክ በአጭሩ
አቶ አብዱሰመድ ኢድሪስ የህይወት ታሪክ በአጭሩ በ1947 በድሬደዋ ከተማ በአሁኑ ጫት ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ተወለዱ:: አቶ አብድይሰመድ ኢድሪስ በመጀመሪያ ወደ ትምህርት ሲቀላቀሉ መካሪ መላህላ በሚል የሀይማኖት ት/ቤት የአረብኛ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል:: የመደበኛ ትምህርታቸውን ደግሞ በለገሀሬ ት/ቤት በ3 አመት ውስጥ በሴሚስተር እያለፉ 7ተኛ ክፍል ደርሰዋል:: […]